The Black Lion Is Coming!

The Black Lion Is Coming!

Tuesday, August 4, 2015

Gidey Zeratsion! The Founder Of Anti Ethiopia & Anti Ethiopians Of Woyanie(TPLF) Hhh! He Is The Shengo Secretary! አቶ ግደይ ዘራጽዮን የወያኔ ቀንደኛ መስራች የነበሩና አሁን ደግሞ የሸንጎ ዋና ፃፊ! እውንነትም ተኩላው ከበጎች ጋር ይውላል!

ትናንት በወያኔ የኢትዮጵያ ፀር
ዛሬ ሸንጎ ብሎ ይጫዎት ጀመር
የዋሁን ጀሌውን ይዞ በማሰር
ክላሽኑን ትቶ በመጨበጥ በእር፡፡
እውነትም በሬ ከአራጁ ጋር ይውላል!!!
Image result for The photo of Gidey Zeratsion
 

Wednesday, January 21, 2015

Abraham Yayeh! አብርሀም ያየህ፦ ዘረኛውና ቀጣፊው የወገን ጠላት፣ በሄደበት ሁሉ ሰላም አሳጡት!

Image result for the photo of gidey zeratsion
ይህን አጭበርባሪ ወገን እወቁት፣
የእነ ባሽን ጆን ዘር ወያኔው ሕዋሀት።
በቅንጅት ጊዜ ሕዝብ ለማፋጀት፣
በአገር ፍቅር ራዲዮ በወያኔ ሀብት፣
ንጉሤና በላይ በሚጮሁበት፣
አብርሀም ያየህ፤ ትግሬ እንዲነሳ የተናገረበት፣
አማራ መጣልህ ብሎ በመፍራት፣
የሞሶለኒ ዘር፤ አብርሀም ጠላት ነው ጭራቁ ፋሽስት።






Friday, January 9, 2015

Tamrat Layne! ታምራት ላይኔ! የኢትዮጵያን አንድነት ትግል በመክዳት፤ ለጠባብ ትግሬ ያገለገለውና አሁን በጸሎት ወደ ላይ ያንጋጠጠው!

Image result for The photo of Tamrat Layne
ኢሕአፓን የከዳው ታምራቱ ላይኔ፣
የጋራን ናቅ አርጎ በማስቀደም ለእኔ፣
ብሎ አሽከር የሆነው ቅጥረኛው ወያኔ፣
ጣፋጭ በመላሱ የቆየው ከወይኔ፣
አሁን ዼንጤ ሆነ በመፍራት ኩነኔ።
ሀሀሀ! ሀሀሀ!ሀሀሀ!

Tuesday, January 6, 2015

Dr.Aregewi Berehe! ዶ/ር አረጋዊ በረሄ የወያኔ የጦር መሪ የነበረው፣ መለሰን በመፍራት ጥሎ የውጣው፤ አሁንም ጎጥ እንጂ ኢትዮጵያም የለው!

Image result for the photo of Dr aregawi Berhe
አረጋዊ በረሄ  የወያኔው ተጠሪ፣
የታንድ መስራች የጠባቡ መሪ። 
በአሁኑ ጊዜ ሽንጎ ወስጥ ያለው፣
ምንጊዜም ትግራይ ነው ኢትዮጵያም የለው።
ለዚህ ሁሉ ጉዳይ ዋና ማስረጃው
ገዳዩን ብስራት አማረን መቀበላቸው
ትግሬነቱ እንጅ ለተሰራው ወንጀል ቅርም አይለው።
ስለዚህ፦ የዋሁ ወገኔ ፍጹም አትጃጃል፣
            እንደ በሬው ሁሉ ከአራጁ እንደ ሚውል፣
            እንደ አትሆን ፈራሁኝ መርምርና አስተውል።

Mekonen Zelelew! መኮነን ዘለለው በወያኔነቱ ጫካ የነበረው፤ የታንድ ድርጅት ተወካይ ተጠሪው፤ምንጊዜም ትግራይ ኢትዮጵያ ማይል ነው!

Image result for the photo of Dr aregewen & Mekonen Zelelew
በጎጥ የሸፈቱ ኢትዮጵያን የወጉ፣
ሀፍረት የሌላቸው ጭራሽ የማይሰጉ፣
ዙረው ተመልስው ጠበው የመሸጉ፣
ከወያኔ ወጥተው ታንድ ውስጥ የገቡት፣
ሸንጎ ውስጥ ሚገኙት ብዙ የሚሉት፣
ከኢትዮጵያ ሳይሆን መንደር ነው ያሉት።